Jump to content

ዋጋዱጉ

ከውክፔዲያ

ዋጋዱጉቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ነው።

በከተማው መሓል ያለው ናሾንዙኒ አደባባይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 962,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 12°22′ ሰሜን ኬክሮስ እና 01°31′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1433 ዓ.ም. የዮንዮንሴ ወገን የኒንሲን ወገን ሲያሸንፍ ከተማውን ከኒንሲ ይዘው ስሙን ከኩምቢ-ቴንጋ ወደ ዎጎዶጎ ቀየሩት። በጊዜ 'ዎጎዶጎ' እንደ ዛሬው አጠራር 'ዋጋዱጉ' ሆነ።