ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 3

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፫

  • ፲፱፻፸ ዓ/ም - በሞሪታንያ በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚዳንቱ ሞክታር ኡልድ ዳዳ ከሥልጣን ወረዱ።
  • ፲፱፻፺፪ ዓ/ም - በደቡባዊ ናይጄሪያ ውስጥ ከሚያንጠባጥብ የነዳጅ ቧንቧ ነዳጅ ሲቀዱ በፍንዳታ ሁለት መቶ ሃምሣ የመንደር ነዋሪዎች ሕይወታቸውን መስዋዕት አድርገዋል።