ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 26
Appearance
- ፲፬፻፬ ዓ/ም - በ፲፫፻፸፭ ዓ/ም በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ተቀምጠው ለሃያ ዘጠኝ ዓመት የነገሡትና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ግማደ መስቀል ወደኢትዮጵያ ያስመጡት ዳግማዊ ዓፄ ዳዊት ፈረሳቸው ረግጧቸው ሞቱ።
- ፲፰፻፹፪ ዓ/ም -ቶማስ ኤዲሶን የተባለው አሜሪካዊ የፈጠራ ሰው የመጀመሪያውን ተንቀሳቃሽ ምስል (motion picture) አሳየ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የግብጽ ሠራዊት በእስራኤል ላይ የ’ራመዳን ጦርነት’ ወይም የ’ዮም ኪፑር’ ጦርነት በመባል የሚታወቀውን የስድስት ቀን ውጊያ ከፈቱ።
- ፲፱፻፸፬ ዓ/ም - የግብጽ አመጸኛ መኮንኖች ፕሬዚደንታቸውን አንዋር ሳዳትን አደባባይ ላይ በጥይት ደብድበው ገደሏቸው።