ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 7

ከውክፔዲያ
  • ፲፸፻፶፭ ዓ/ም - በባሊ ደሴት ላይ የሚገኘው ሦስት ሺ ሜትር ቁመት ያለው የአጉንግ ተራራ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ እስከ አሥራ አንድ ሺ ሰዎችን ፈጅቷል።
  • ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) በእርሻ ልማት መስክ ለአዋሽ ሸለቆ ማልሚያ ሁለት ስምምነቶችን ፈረሙ። በተጨማሪ የዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (IDA) በኢትዮጵያ ለከብት እርባታ የሚውል የአምሥት ሚሊዮን ዶላር ዋስትና እንደሚሰጥ አስታወቀ።