ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 8
Appearance
- ፲፱፻፹ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻነት ግንባር ሠራዊት በአፋበት ግንባር በተሰማራው የ’ናደው እዝ’ ጦር ላይ ከጎንና ከኋላም አስርጎ ሲያጠቃ በኮሎኔል ጌታነህ ኃይሌ የሚመራው የናደው እዝ በከፍተኛ ሽብር ሊሸነፍ ቻለ።
- ፳፻፬ ዓ/ም - በወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ወንበር ፓትርያርክ ሆነው ከ፲፱፻፷፬ ዓ/ም ጀምሮ ለ፵ ዓመታት የእስክንድርያ (ኮፕት) ቤተ ክርስቲያንን የመሩት መንፈሳዊ አባት አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ በዛሬው ዕለት በተወለዱ በ፹፰ ዓመታቸው አረፉ።