Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 13

ከውክፔዲያ
  • 1780- በየፈረንሳይ አብዮት መፈንዳት ምክንያት የተወሰኑ የፈረንሳይ ዜጎጅ በቴኒስ መጫዎቻ ሜዳዎች ተሰብስበው አዲስ ሕገ መንግስት ሳይጸድቅ እንደማይነቃነቁ አስታዎቁ።
  • 1854- የመጀመሪያ የሮማኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ባርቡ ካታርጉ፣ የህዝቡን የመሰብሰብ መብት በማገዱ ተገደለ።
  • 2001- በኢራን የተቃውሞ ሰልፍ ነዳ አጋ-ሶልጣን የተሰኘች ሴት ስትገደል እሚያሳየው ቪዲዮ በአለም ተሰራጨ። የአንድ ግለሰብ አሟሟት በብዙ ህዝብ ሲታይ ይህ ቀደምቱ ነው ተባለ።