ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 20

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሰኔ ፳'

  • ፲፱፻፳፰ ዓ/ም- ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመሠረቱት የጥቁር አንበሳ ቡድን በነቀምት አካባቢ ቆሞ የነበረ የኢጣልያ የጦር አየር ዠበብ አጥቅተው በእሳት አወደሙት።