ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 25
Appearance
- 618 – በቻይና የታንግ ሥርወ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ተካሂዶ ብዙ ደም ፈሰሰ።
- 1644 – በየእንግሊዝ እርስ በርስ ጦርነት፣ የስኮትላንድ እና እንግሊዝ ፓርላመንታሪያኖች በማበር ሮያሊስቶችን ተዋግተው አሸነፉ።
- 1949 – የበረራ ጀማሪዎች አሜሊያ ኸርሃርት እና ፍሬድ ኑናን አለምን ለመዞር ሲሞክሩ ሰላማዊ ውቅያኖስ ሲደርሱ ጠፉ።
- 1989 – የታይላንድ ገንዘብ የሆነው ባህት በግማሽ ሲገሽብ የእስያ ንዋያዊ ቀውስ ተጀመረ።