Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 30

ከውክፔዲያ
  • ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - በለንደን የሕዝብ መጓጓዣ ድር ላይ በተፈጸመው የሽብርተኞች ፍንዳታ በሦስት ውስጠ-ምድር ባቡር ጣቢያዎችና በአንድ ወጥቶ-እብስ ላይ አምሳ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከሰባት መቶ በላይ ሌሎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።