Jump to content
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 18
ታኅሣሥ ፲፰
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ደርግ በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭት የወሰነውን ማሻሻያ ይፋ አደረገ። በዚህ መሠረት በራዲዮ የኦሮምኛ ሥርጭት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወጠን በአንጻሩ የፈረንሳይኛ ሥርጭትን ሰረዘ። የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞቹን ደግሞ በራዲዮም በቴለቪዥንም ቅነሳ እንደሚደረግ አስታወቀ።