Jump to content
Main menu
Main menu
move to sidebar
hide
የማውጫ ቁልፎች
ዋና ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ
ምንጭጌ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
ፍለጋ
ፍለጋ
Appearance
መዋጮ ለመስጠት
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
መዋጮ ለመስጠት
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
Contributions
የኔ ውይይት
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 19
Add languages
ለመጨመር
ግብራዊ ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
Tools
move to sidebar
hide
Actions
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
General
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች
የዕትሙ ቋሚ URL
የዚህ ገጽ መረጃ
Get shortened URL
Download QR code
Print/export
Create a book
Download as PDF
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
ሌሎች ፕሮጀክቶችን
Appearance
move to sidebar
hide
ከውክፔዲያ
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ታኅሣሥ ፲፱
፲፱፻፩
ዓ/ም - በሲሲሊ ደሴት፣ መሲና ከተማ አካባቢ የተነሣው
የመሬት እንቅጥቅጥ
ከ፸፭ሺህ በላይ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት አጠፋ።
፲፱፻፷፪
ዓ/ም - የ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ
የተማሪዎች ማኅበር ሊቀ መንበር፣
ጥላሁን ግዛው
በፖሊስ ተገደለ። ይህ ድርጊት በርዶ የነበረውን የተማሪዎች አመጽ እንደገና አፋፍሞታል።
፳፻፩
ዓ/ም - በ
ሶማሊያ
የሥልጣን ትግል ውጊያ የአገሪቱ ጊዜያዊ ፌዴራላዊ መንግሥት ሠራዊት እና አጋሮቻቸው የ
ኢትዮጵያ
ወራሪ ኃይል የ
ሞቃዲሹ
ን ከተማ በቁጥጥራቸው ሥር አዋሉ።
፳፻፫
ዓ/ም - በተለምዶ
የአረብ መፀው
(Arab Spring) የተባለው ሕዝባዊ ፀረ-አምባ ገነን አብዮት በ
አልጄሪያ
ም በዚህ ዕለት ተለኮሰ።