ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 2

ከውክፔዲያ

፲፩፻፷፭ ዓ/ም - ሁለት ምዕተ ዓመት የፈጀው የፒሳ ግንብ ሥራ ተጀመረ።

፲፱፻፳፰ ዓ/ም -ጄሲ ኦዌን የተባለው ጥቁር አሜሪካዊበርሊንናዚ ጀርመን ከተማ በሚካሄደው አሥራ አንደኛው ኦሊምፒክ ውድድር ላይ አራተኛ የወርቅ ኒሻን አሸነፈ።

፲፱፻፴፯ ዓ/ም -ናጋሳኪ የተባለችው የጃፓን ከተማ ላይ የአሜሪካ የቦንብ አውሮፕላን የጫነውን አቶሚክ ቦንብ ሲጥል ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ሰዎች ወዲያው ሲሞቱ ከተማዋ ወድማለች።

፱፻፷፮ ዓ/ም - የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰንወተርጌት ቅሌት በተሰኘው ጉዳይ ምክንያት ስልጣናቸውን ሲለቁ፣ ምክትል ፕሬዚደንቱ ጄራልድ ፎርድሥልጣኑን ተረክበው ፴፰ኛው ፕሬዚደንት ሆኑ።