ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 9
Appearance
- ፲፱፻፵፮ ዓ/ም - የአሜሪካ የበላይ ፍርድ ቤት (Supreme Court) በአገሪቱ ይካሄድ የነበረውን በቀለም ልዩነት የተመሠረተ የትምህርት አቋም ፀረ-ሕገ-መንግሥት ነው ብሎ ፈረደ።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የአዲስ አበባው ጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን ፳፭ኛ ዓመት በዓል ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በተገኙበት አከበረ።
- ፲፱፻፹፱ ዓ/ም - በሎረንት ካቢላ የተመራው ሠራዊት የዛይር ርዕሰ ከተማ ኪንሻሳ ሲገባ የአገሪቱም ስም ተለውጦ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተባለች።