ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 21

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጥቅምት ፳፩

Indira Gandhi in 1967.jpg
  • ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. - የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኢንዲራ ጋንዲ በሁለት የሲክ የጥበቃ ወታደሮቻቸው እጅ ተገደሉ። ይሄንንም ሁኔታ ተከትሎ በኒው ዴሊ በፈነዳው የሕዝብ ሽብር ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጉ የሲክ ተወላጆች ሕይወታቸውን አጡ።