ውክፔዲያ ውይይት:ኤምባሲ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ትርጉም[ኮድ አርም]

አንድ ብዕር ስም የለሽ ተጠቃሚ ከተማ-አገር የሚለውን ቀይ መያያዣ (ከሲንጋፖር ብቻ የሚያያዝ) ተከትሎ መልዕክት በታይላንድኛ ተወ። የሚገርመኝ ይህን መልእክት በዘመናዊ መሣርያ እዚህ በመጠቀም ለትርጉሙ መፍትሔ ለማግኘት ቻልኩ። ታዲያ የተቃኘው በታይላንድኛ፦

รักไม่จริงก็ทิ้งไป ไม่ต้องห่วงต้องหา พอประมาณเถิดน้ำตา...ผมยังไม่ตาย!!!!

ይህም ሲተርጉም፦

«ፍቅር ዕውን ካልሆነ እንግዲህ ጣል ውጣ፣ ለመጨነቅ ግድ የለም ለመፈልግ ግድ አለ፣ በቃ ያሕል እምባ ... እኔ ደግሞ አልሞትም!!!!»

ከታይላንድኛ አንድም ቃል ስንኳ አይገባኝም፣ ኮምፒውተር ግን ግሩም ሥራ ነው አይደለ?... ፈቃደ (ውይይት) 03:16, 4 March 2007 (UTC)

ንብ በጣም ታታሪ ነፍሣት ከሚባሉት ውስጥ ትመደባለች