Jump to content

ውክፔዲያ ውይይት:የቃላት ትርጓሜ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

የWikipedia ትርጉም ውክፔዲያ ሳይሆን ዊኪፒዲያ መሆን የለበትም?

በመጀመርያችን «ዊኪፒዲያ» እና ተመሳሳይ አጻጻፎች እንጠቀም ነበር... ከዚያ «ውክፔዲያ» የሚለውን ተመረጠ። እኔማ ግድ የለኝም፣ የቃሉ ታሪክ ከሃዋኢኛና ግሪክኛ ቋንቋዎች ደረሰ። «ዊኪ-ዊኪ» በሰላማዊ ውቅያኖስ አካባቢ ማለት «ቶሎ ቶሎ» እንደ ማለት ነው፤ «-ፔዲያ» የሚለውም ከግሪኩ «ህጻናት» ሲሆን ሀሣቡ እንደ ትምህርት ቤት በማሠብ የትምህርት መሣርያ ማለቱ ነው (እንዲሁ «ኢንሳይክሎፔድያ» ለመምሰል)። ስለዚህ በጥሬ አማርኛ የስማችን ትርጉም «ቶሎ-ትምህርት» ወይም እንደዚያ ይምሰል ነበር? Til Eulenspiegel (talk) 14:56, 1 ኖቬምበር 2016 (UTC)[reply]
«ዊኪፒዲያ» ትክክል ይመስለኛል። Ethiopic ኣብሻ 20:31, 2 ኖቬምበር 2016 (UTC)