ውክፔዲያ ውይይት:RCText
Appearance
ሰላምታ ላቅርብና ማንኛውም ነገር ከመጻፌ በፊት መሥራቱን ላረጋግጥ። ይኸ! ይሠራል፣ ይነበባል ነው የምትሉት? ከሆነ ትልቅ ቁም-ነገር ነው።
ይህ ዌብ ሳይት የማን ነው? ዋና ተልእኮው ምን ነው?
በሉ እስቲ መልስ ስጡኝ፤ በዚህ መሥራቱን እና ያለመሥራቱን ለማወቅ እችላለሁ።
- ጤና ይስጥልኝ፣ መልእክትዎ ታይቷል! እንኳን ደህና መጡ!
- ይህ ውክፐድያ ድረ ገጽ የጋራ ነው። ማንኛውም ሰው መጣጥፍና ዕውቀት ሊጨምር ይችላል። "መጣጥፎችን ለመፍጠርና ለማሻሻል አይፈሩ! — ሥራዎ ትክክለኛ ካልሆነ፣ በሌሎቹ አዘጋጆች ሊታረም ይችላል።" ስለዚህ እዚህ ትንሽ ጊዜ ቆይተው የማዘጋጀት ዘዴዎች በየጥቂቱ መልመድ ሳይሆን አይቀርም!
በማገልገል ቀርቼ፣ ፈቃደ 03:23, 24 February 2006 (UTC)
Start a discussion about ውክፔዲያ:RCText
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. You can use this page to start a discussion with others about how to improve ውክፔዲያ:RCText.