ውይይት:ሊያ ከበደ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ሠላም፡ስለ ሊያ ትርጉም ለመስራት ያሠብኩት ለሀገራችን ታዋቂ ሠዎች ቅድሚያ ለመስጠት ሁሌም ስለማስብ እና ስለዚች ታላቅ ጀግና መጣጥፍ ባለማየቴ ነው። ከ'ኔ እና ከሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር በጉዳዩ ዙሪያ መወያየት ለምትፈልጉ በዚህ ገፅ ራስጌ ላይ የ + ምልክትን በመጫን እዚህ ላይ ያስፍሩ። የተሻለ ነገር እንደምትጨምሩበት ተስፋ አለኝ አመሠግናለሁ። Aniten21 07:43, 20 ሜይ 2010 (UTC)[reply]