ውይይት:መጽሐፈ ሄኖክ
Appearance
እኔ እንደ ተረዳሁት ከማየ አይኅ አስቀድሞ እግዚአብሔር የሥር ማቋረጥ ጥበብ ወዘተ. ለሴት ልጆች ሰጥቶ ነበር። የቃየል ልጆች ተወግዘው ለቃየል ልጆች ብዙ ጥበብ አልሰጣቸውም ነበር። የሴት ልጆች ዓመጻ ወደ ተወገዙ ሕዝብ መሄዳቸው ነበር። ከኖኅ ቤተሠብ በቀር ሁላቸው በጥፋት ውኃ ተቀጡ። እኛ ሁላችን የኖኅ ልጆች ሆነን፣ እንደ ቃየል ልጆች የተወገዘ ሕዝብ የለም፣ እንደዚህ ያለ ግድብ በኛ ኖህ ልጆች የለብንም። «አርማሮስ የስር ማቋረጥ አስተማረ» ዓይነት ነገር ሲል ይህ አርማሮስ አመጸኛ የሴት ልጅ መጠሪያ ስም ብቻ ነው እንጂ መድኃኒት እራሱ ኃጢአት ነው መቸም አይልም። አንዳንድ ሰዎች በዚህ ረገድ እጅግ በመጠንቀቅ የመድኃኒትን ጥበብ የነቁ ሆኗል? Til Eulenspiegel (talk) 11:36, 13 ጁላይ 2017 (UTC)