ውይይት:ኢሳያስ አፈወርቂ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ
  • የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም የሚል አባባል አለ። የኢሳያስ ጀግና መሆን ወደፊት ታሪክ የሚያረጋግጠው ይሆናል። ይህ ግለሰብ ለራሱ ወገኖች እንኳን የማይሆን እኔ ያልኩት ብቻ ትክክል ነው የሚል እና የተቃወመው የሚመስለውን ማንንም ከማጥፋት ወድ ኋላ የማይል መሆኑ በብዙ መንገድ ያስመሰከረ ሰው ነው። ለዚህም በመላ ሀገሪቱ ውስጥ ባዘጋጃቸው ማጎሪያ ካምፖች አና እስር ቤቶች ያሉ ምስኪኖች አብነት ይሆናሉ። ላም እሳት ወልዳ እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ልጇሆነባት ሆኖ ነው እንጂ የኤርትራ ህዝብ ከመንግስቱ ሀይለማሪያም ለይቶ የማያየው ጉድ የሆነ ሰው ነው። እስካሁን የምትደግፉት ካላችሁ መቼ ይሆን ከእንቅልፋችሁ የምትነቁት? መንግስቱም በደጋፊዎቹ "ጀግናው" ሲባል እንደነበር አትዘንጉ። "ነፃ"ነት እንዲህ ከሆነ ይድላችሁ ይመቻችሁ። ኩራት እራት አይሆንም! ለድሀው ህዝብ አስቡለት፣ በተለይ በውጭ ሀገር የምትገኙ ኤርትራውያን - ልቦና ይስጣችሁ! - ታዛቢ

አንድ ሀገር አንድ ግዛትእንሁን[ኮድ አርም]

ኤርትራ እና ኢትዮጵያ አንድ እንሁን ቀደም መለስ ለያየን አሁን ደግሞ..............ሰው እያለ ሰው አጣን

Fb ላይ ላግኝህ menberetsehay mar በሚል

ክቡር ኢሳያስ ስልክወን ማግኘት ስላልቻልኩ Gmail ላይ menberetsehay Gmail ላግኝወት[ኮድ አርም]

Menberetsehay Gmail adress laggnewet ለመወያየት