ውይይት:ኣበራ ሞላ
የኼ ለማስተማር የቀረበ ሳይሆን አንድን ግለሠብ ለማስተዋወቅ የተረገ አድቨርታይዝመንት ይመስላል። ይህ ከውክፔድያ ዓላማ ውጭ ነው። ለግለሰቡም ቢሆን ምንም ጥቅም የለውም። ይህ አይነት አላግባብ መድረኮችን ለመጠቀም መሞከር ትዝብትን ይፈጥራል እንጂ አያስከብርም። ስለዚህ ይሰተካከል።
ው እና ዉ[ኮድ አርም]
በኪቦርድ ላይ «ዉ» ለ«ው» መጻፉ ስንፍና ሊሆን አይችልም። ስለዚህ ሆን ብሎ ቄንጥ ለይስሙላ ይሆናል። Til Eulenspiegel (talk) 13:52, 22 ጃንዩዌሪ 2016 (UTC)
Too many external links[ኮድ አርም]
I am firstly surprised about 800+ links included in this article. Some of them are internal links that should be converted to double brackets. Some are really reference of the content that must put in ref tags. (However, Wikipedia cannot refer to itself.) Some are duplicated. Some are irrelevant to context. And some may be considered as spam. There are much work to do. --Octahedron80 (talk) 00:38, 25 ማርች 2016 (UTC)