ውይይት:ኦሮሞ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ኦሮሞ ማለት በገዳ ስርኣተ መንገስት ስር ይተዳደር የነበረ በራሱ የሚኮራ ህዘብ ነው፡በ ገዳ መንግስት ስር የ አገር መሪ በየ ፰(ስምንት) አመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የ ኦሮሚያ ክልሎች ንጉሳት እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሳት መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። ኦሮሚያ በ አንድሺ ስምንት መቶ ክፍለዘመን ማለቂያ ላይ በ ንጉስ ሚኒሊክ አማካኝነት ከ አቢሲኒያ ጋር ተቀላቀላ ኢትዮጵያ ስትመሰረት፣የ ቀዳሚ ሃገሩ ህዘብ ብዙ ችግር እና ጭቆና አሳልፉል። የ ኦሮሞን ብዛት አሰመልክቶ ፤ሃይል እንዳይኖረው በሚለው ስጋት የቀድሞ መንግስታት የህዝቡን መብት ሳያከበሩ ወይ ባህሉን ሳይይደገፉ ገዝተዋል. ለዛም ነው ብዙ ኦሮምያዊ ህዘብ ከሌሎች የሚወዳችው ህዝቦችህ ተለይቶ መገንጠልን የመረጠው። 98.92.50.242 02:27, 19 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)إمةن[reply]