ኦሮሞ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኦሮሞ በኢትዮጵያ፣ በኬንያና፣ በሶማሊያ የሚኖር ማህበረሰብ ነዉ። ኦሮሞ ማለት በገዳ ስርኣተ መንገስት ስር ይተዳደር የነበረ በራሱ የሚኮራ ህዘብ ነው፡በ ገዳ መንግስት ስር የ አገር መሪ በየ ፰(ስምንት) አመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የ ኦሮሚያ ክልሎች ንጉሳት እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሳት መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። ኦሮሚያ በ አንድሺ ስምንት መቶ ክፍለዘመን ማለቂያ ላይ በ ንጉስ ሚኒሊክ አማካኝነት ከ አቢሲኒያ ጋር ተቀላቀላ ኢትዮጵያ ስትመሰረት፣የ ቀዳሚ ሃገሩ ህዘብ ብዙ ችግር እና ጭቆና አሳልፏል። የ ኦሮሞን ብዛት አሰመልክቶ ፤ሃይል እንዳይኖረው በሚለው ስጋት የቀድሞ መንግስታት የህዝቡን መብት ሳያከበሩ ወይ ባህሉን ሳይይደገፉ ገዝተዋል. ለዛም ነው ብዙ ኦሮምያዊ ህዘብ ከሌሎች የሚወዳችው ህዝቦችህ ተለይቶ መገንጠልን የመረጠው። 98.92.50.242 02:27, 19 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)إمةن


ኦሮሞ
አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት
30,000,000[1]
በስፋት የሚኖሩባቸው አካባቢዎች
 ኢትዮጵያ 19,489,000 [2]
 ኬንያ 818,000 [3]
 ሶማሊያ 256,300 [4]
 የመን 189,000
 አሜሪካ 150,563
 ጀርመን 90,000
 የብሪታንያ መንግሥት 28,000
 ጅቡቲ 25,664
 ካናዳ 17,580 [5]
 አውስትራልያ 12,000
 ሳዑዲ አረቢያ 10,000
 ግብፅ 3,100 [6]
ቋንቋዎች

ኦሮሚኛ

ሀይማኖት

ሱኒ እስልምና 22.5%፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና 53.5%፣ ፕሮቴስታንት ክርስትና 17.7%, ባህላዊ እምነት 3.3%

ተዛማጅ ብሔሮች

አፋርአገውቤጃሳኦሶማሌ

ታዋቂ ሰዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጀኔራል አብዲሳ አጋ፤ ኣትሌት ኣበበ ቢቂላ፣ ኣትሌት ጥሩነሽ ዲባባ፤ ኣትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ኣትሌት ቀነኒሳ በቀለ፤ ጀኔራል ከበደ ብዙነሽ፤ ኣጋሪ ቱሉ፣ መንግስቱ ኣበበና ሌሎችም ይገኛሉ።

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Oromo people, Joshua Project
  2. ^ መለጠፊያ:Cite document
  3. ^ "Ajuran, Garreh, Orma, Oromo-Boran, Oromo-Sakuye, Oromo-Gabbra, Rendille".
  4. ^ Oromo-Tulama, Oromo-Southern
  5. ^ Statistics Canada – Ethnocultural Portrait of Canada Highlight Tables, 2006 Census
  6. ^ Oromo-Tulama

ኦሮሞ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።