ውይይት:የምልክት ቋንቋ
Appearance
አርዕስት
[ኮድ አርም]የዚህ ገጽ አርዕስት የደረሰ በመዝገበ ቃላት ጥቅም ሲሆን ከእንግሊዝኛ (to) sign = ፈረመ እና language = ልሳን እንደ ነበር መስሎኛል። ቢሆንም ግን «ፈረመ ልሳን» የሚለው መጠሪያ እወዳለሁ፤ እንደ አጋጣሚ እንደ ትክክለኛ ግዕዙ ስም ይመስላል! ያም ሆነ ይህ በትክክል እንዴት ነው? ለአንድ መጣጥፍ «የዕጅ ምልክት ቋንቋ» አልሁት፣ የሜዳ ቀይ ሕንዳውያን እጅ ምልክት ቋንቋን ይመለከቱ። ፈቃደ (ውይይት) 02:52, 18 ዲሴምበር 2013 (UTC)
- የ«ፍረመ» አጠቃቀም እንደ «ፊርማ በወረቀት መፈረም» (signature) ነው። ለዚህ አርዕስት የሚሻለው «የምልክት ቋንቋ» ነው። ይህ አጠራር በዚህ ሰነድ (References section) ላይ እንዲሁም በዚህ ቪድዮ ላይ በጥቅም ላይ ውሏል። Elfalem (talk) 21:07, 23 ዲሴምበር 2013 (UTC)