ውይይት:የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አዲሱ እትም[ኮድ አርም]

ይህ መጣጥፍ አዲስ ያህል ነው፣ መጀመርያውን እትም የጻፍኩት ከስምንት ወር በፊት ነበር። ገና አሁን አዲስ መረጃ መጨመሩ በጣም ጥሩ ነው፣ ሆኖም የነበረውን በመተካት ሳይሆን ወደ ታች ገብቶ ከዚያ ፎርማት እና ውሕደት ቢደረግበት ይሻላል። የዚህም ዘዴ መግለጫ አሳያለሁ። Til Eulenspiegel (talk) 13:13, 16 ኖቬምበር 2017 (UTC)