ውይይት:የአክሱም ሐውልት
ርዕስ ጨምርAppearance
Latest comment: ከ1 ወር በፊት by ~2026-37062-64
የተሻለ የምስል እና የፅሁፍ መረጃ እንዲኖረው አክሱም አካባቢ ያላችሁ ወይም ከአከባቢው የመጣችሁ አልያም ደግሞ ስለ ሀውልቱ የተሻለ መረጃ ያላችሁ እባካችሁ በትርጉም ብቻ ተገድቦ እንዳይቀር።Aniten21 13:22, 13 ሜይ 2010 (UTC) እሺ
- ሰላም! ሰላም! ክቡራት እና ክቡራን
- የአክብሮት ሰላምታዬ አሁን ካለሁበት ከዓዲግራት ከተማ ይድረሳችሁ እላለሁኝ:
- ሐወልቶቹ በተመለከተ ከጣልያን ሮም የተመለሰው ሃያ ስምንት ሜትር ከፍታ ያለው ሐወልት ሲተከል አክሱም አከባቢ የስራ አድራሻዬ አድርጌ ስለነበረ የምርቃት ስነስርዓት ሒደት ለመከታተል ችዬ ነበረ:
- ከአክሱም አከባቢ በመቀጠል የስራ አድራሻዬ ያደረግኩት ጅማ አከባቢ ሲሆን በአባይ ወንዝ የተካሄደው የውሃ ግድብ ግንባታ ለመከታተል ችያለሁኝ የግድቡ ግንባታ ተጠናቅቆ ለምርቃት የበቃ ሲሆን ዓሳ ሃብት ልማት ጥጥ እርሻ ልማት ታቦተ ማሪያም ቤተክርስትያን ግንባታ የመሳሰሉ ተጓዳኝ የልማት ስራዎች በሂደት በመከናወን ላይ መሆናቸውን ነው የተገነዘብኩት:
- አሁን ማንሳት የፈለግኩት የመወያያ አጀንዳ አክሱም ከተማ የሚገኘው በርዝማኔው ሰላሳ ሶስት ሜትር ቁመት 520ቶን ክብደት የሚመዘን ትልቁ ሐወልት መልሶ የመገንባት ስራ መሰራት በሚቻልበት ብንመካከር ለማለት ፈልጌ ነው::
- አመሰግናለሁኝ!
- ብርሃነ ገብረመድህን
- ዓዲግራት ~2026-37062-64 (talk) 10:00, 30 ጁን 2026 (UTC)