ውይይት:የደም ቧንቧ
Appearance
capillaries ለሚሉት ትክክለኛ የአማርኛ ፍች ያስፈልጋል። Aniten21 19:41, 7 ጁን 2010 (UTC)
- Please? አንዋር 07:53, 6 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)
- በዚህ 'Science and Technology' መዛግብተ ቃላት ፍለግኩ... ለ«Capillary» በህክምና ዘርፍ ቡድን «ፀጉሮ (ደምስር)» ይሠጣል። በሥነ ሕይወት ዘርፍ ቡድን ግን «ርቂት» ይሠጣል። እንደገና የሥነ ምግብ (nutrition) ቡድን «ካፒላሪ» አሉት።
- ሌላ መዝገበ ቃላት እንዲህ ይላል፦ «1) ቱቦ (ቀጭን) 2) ፀጉር ደምስር 3) በጣም ቀጭን የድም ቧምቧ»
- I hope that helps...! ፈቃደ (ውይይት) 14:06, 6 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)
Sure! thank you አንዋር 07:44, 8 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)