Jump to content

ዎልተር ጋርጋኖ

ከውክፔዲያ

ዎልተር ጋርጋኖ

ዎልተር ጋርጋኖ ለናፖሊ ለመጫወት ሲዘጋጅ፣ 2009 እ.ኤ.አ.
ዎልተር ጋርጋኖ ለናፖሊ ለመጫወት ሲዘጋጅ፣ 2009 እ.ኤ.አ.
ዎልተር ጋርጋኖ ለናፖሊ ለመጫወት ሲዘጋጅ፣ 2009 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ጎንዛሎ ዱዋርቴ ጋርጋኖ «ሞታ»
የትውልድ ቀን ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ፓይሳንዱኡራጓይ
ቁመት 168 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2004–2007 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ 102 (3)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ናፖሊ 165 (4)
2012-2013 እ.ኤ.አ. ኢንተር ሚላን 28 (0)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ፖርማ 22 (1)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2006 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 63 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ጎንዛሎ ዱዋርቴ ጋርጋኖ «ሞታ» (ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናፖሊ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ዎልተር ጋርጋኖ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።