ዓለማየሁ አልቤ አጊሮ
Appearance
ዓለማየሁ አልቤ አጊሮ በደቡብ ኢትዮጵያ የተወለዱ ታዋቂ ሰው ናቸው። አቶ ዓለማየሁ ሳሊኒ ኮስትራቶሪ በተባለው በአንድ የጣሊያን የስራ ካምፓኒ ባለስልጣን ሆነው በተለያዩ አገሮች በኃላፊነት ሰርተዋል። አቶ ዓለማየሁ በበጎ አድራጊነትና ብዙ ድሃ ኢትዮጵያዊያን በመርዳት የሚታወቁ ሲሆን የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በአሜሪካን አገር ተቀብለው ኑሮአቸውንም እዚያው አርገዋል። አቶ ዓለማየሁ ባለትዳርና የሁለት ወንድ ልጆች አባት ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |