ዚፕ

ከውክፔዲያ

ዚፕ ሁለት የጨርቅ ጫፎችን ለጊዜው የሚያያይዝ መሳሪያ ነው። የልብስ ስፌት መኪናን ያሻሻለው አሜሪካዊው ኤልያስ ሃዌል በ1851 የመጄምሪያውን አይነት ዚፐር እንደፈጠረ ይጠቀሳል።

ዘመናዊ ዚፕ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ስዕል