ዛከሪ ቴለር

ከውክፔዲያ
ዛከሪ ቴለር

ዛከሪ ቴለር (እንግሊዝኛ: Zachary Taylor) የአሜሪካ አስራ ሁለተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1849 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሚላርድ ፊልሞር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1850 ነበር።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]