44°6′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ዛዳር (ክሮኤሽኛ፦ Zadar) በክሮኤሽያ የሚገኝ ከተማ ነው። በጥንቱ ሊቡርኒያ ሥፍራው ያዴራ ተብሎ ይታወቅ ነበር።