ዠንጊሽ ቾኩሱ
Appearance
}|}}
| ዠንጊሽ ቾኩሱ | |
|---|---|
| ከፍታ | 7,439 ሜትር |
| ሀገር ወይም ክልል | ቻይና-ኪርጊዝታን |
| የተራሮች ሰንሰለት ስም | ቲአን ሻን |
| አቀማመጥ | 42°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 80°11′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
| ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1956 እ.ኤ.አ. |
| ቀላሉ መውጫ | የበረዶ ማውጫ ዘዴዎች በመጠቀም |
ዠንጊሽ ቾኩሱ (ኪርጊዝኛ፦ Жеңиш Чокусу፤ ቻይንኛ፦ 托木尔峰 /ቶሙር ፌንግ/፤ ሩስኛ፦ Пик Победы /ፒክ ፖቤዲ/) ቲአን ሻን የተራሮች ሰንሰለት አባል የሆነ ተራራ ነው።