ደብተር

ከውክፔዲያ
(ከየመማሪያ ደብተር የተዛወረ)
መደበኛ የመማሪያ ደብተር

ደብተር ወይንም የመማሪያ ደብተር ማንኛውም በትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰሩ መልመጃዎችን እና ጠቃሚ ማስታወሻዎችን ለመያዝ የሚረዳ የወረቀጥ ጥራዝ ነው። መልመጃዎቹ እና ማስታወሻዎቹ የሚጻፉት በእርሳስ ወይም ብዕር (እስክርቢቶ) ነው።