የመሬት ትል ክፍለስፍን

ከውክፔዲያ

የመሬት ትል "Annelida" በመባል የሚታወቀው የእንስሳ ክፍለሰፍን ነው። አነሊዳ ˈænəlɪdz/ (Annelida /əˈnɛlɪdə/ የሚለው ቃል የመጣው "anellus" ከሚል የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም ትንሽ ቀለበት ማለት ነው።[1]በተጨማሪም ባለአንጓ ትሎች በመባል የሚታወቁ ሲሆን "ragworms"፣ የመሬት ትሎችን እና "leeches"ን ጨምሮ ከ22,000 በላይ አሁንም ያሉ ዝርያዎች ያሉት ግዙፍ ክፍልስፍን ነው።

  1. ^ McIntosh, William Carmichael (1878). "Annelida" . In Baynes, T. S. (ed.). Encyclopædia Britannica. Vol. 2 (9th ed.). New York: Charles Scribner's Sons. pp. 65–72.