Jump to content

የመቶ ዓመታት ጦርነት

ከውክፔዲያ
የጦርነቶች ታሪክ (እ.ኤ.አ.)፤ ለፈረንሳይ ግዛት ተካሄዱ።

የመቶ ዓመታት ጦርነት የተባለው እንዲያውም ሦስት ቅጥልጥል ጦርነቶች ሲሆኑ ከ1329 እና 1445 ዓም. መካከል ከእንግላንድ ነገሥታትና ከፈረንሳይ ነገሥታት ሥራዊቶች መካከል ተዋጉ። በሦስቱም ጦርነቶች መካከል ሁለት ሰላማዊ ፋታ ዘመኖች ነበሩ።

  • 1ኛው - ከ1329 እስከ 1353 ዓም ድረስ
  • 2ኛው - ከ1361 እስከ 1381 ዓም ድረስ
  • 3ኛው - ከ1407 እስከ 1445 ዓም ድረስ