የማርማራ ባሕር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የማርማራ ባሕር

የማርማራ ባሕር ወይም በጥንት ፕሮፖንቲስቱርክ አገር ውስጥ፣ ከአውሮፓና ከእስያ መካከል፣ ከጥቁር ባሕርና ከኤጊያን ባህር መካከል፣ የቦስፖሮስ ወሽመጥየዳርዳኔል ወሽመጥ መካከል የሚገኝ ባሕር ነው።