የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲ
Appearance
የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲ (Московский государственный университет имени М. В. Ломоносова) በሩሲያ ትልቁና መጀመርያው የተመሠረተው ዩኒቨርስቲ ነው። የተሠራው በ1755 እ.ኤ.አ. ሲሆን በሞስኮ ውስጥ ነው። በዚያው ዓመት በኢቫን ሹቫሎፍ እና በምኻይል ሎመኖሰፍ የተሰራ ነው። በእርሱ ስም «ሎመኖሰፍ» ደግሞ ተብሎ ይጠራል።
- Moscow State University
- Pictures of Lomonosov Moscow State University Archived ኖቬምበር 15, 2016 at the Wayback Machine
- Moscow State University campus on Google Maps