Jump to content

የሳውዲው ልዑል

ከውክፔዲያ

አንድ የናጠጠ የሳውዲ ልኡል ልጅ ለከፍተኛ ትምህርት ጀርመን ሄዶ አንድ አመት ከተማረ በኌላ አንድ ደብዳቤ ላባቱ ይጽፋል ..ደብዳቤው የሚከተለው ነው .." አባቴ ሆይ በርሊን ውብ ከተማ ናት ..ግን አስተማሪዎቼ በሙሉ የሚመላለሱት በባቡር ነው እናም እኔ ብቻ በወርቅ የተንቆጠቆጠ መኪና ስነዳ ትንሽ ቅር ይለኛል :: " ብሎ ደብዳቤውን ላከ :: ከሁለት ሳምንት በኌላ የአባቱ ደብዳቤ ከ 10 ሚሊዮን ቼክ ጋር መጣለት :: ድብዳቤው እንዲህ ይላል "" ውድ ልጃችን እባክህ አታሰድበን ...የራስህን ባቡር ግዛ አሉት ይባላል።