የስኮን ድንጊያ

ከውክፔዲያ
የስኮን ድንጋይ

የስኮን ድንጊያ በቀድሞ ዘመን በአየርላንድ ለከፍተኛ ነገስታታቸው ዘውድ አረመኔ ሥነ ሥራት ተጠቅሞ ነበር። ከዚያ ወደ እስኮትላንድና ከዚያ እስከ እንግሊዝ ድረስ እንደ ደረሰ ይባላል። እንዲሁም በአንዳንድ አፈታሪክ መሠረት፣ ይህ ያዕቆብፋራን ምድር የነበረው ቅርስ ድንጋይ ይሆናል።