የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ

የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ዜና መዋዕል (ታሪክ፡ ንጉሠ፡ ነገሥት፡ አእላፍ፡ ሰገድ) በዘመናቸው በነበረው ፀሐፊ [[]] በግዕዝ እንደተጻፈና በኢኛትሲዮ ግዊዲ (ኢግናጦስ ግዊዲ) በ1895 ፣ በጣሊያን አገር እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ን ዜና ውሎ ይተርካል። በተጨማሪ የቀዳማዊ ኢያሱ አባትን የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስንና የተከታያቸውን የዓፄ በካፋን ዜና መዋዕል አካቶ ይዟል።

ይህ መጽሐፍ የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስን፣ ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱንና የዓፄ በካፋን ዜና መዋዕል ያካትታል
የቀዳማዊ ኢያሱ (አድያም ሰገድ) ዜና መዋዕል
ከመጽሐፉ ገጽ 59 ይጀምራል