የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ አጭር ዜና መዋዕል- በሌሎች ቦታዎች እንደተኘ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ታሪክ ዘአጽናፍ ሰገድ ዳግም ዘረከብነ በካልዕ ብሔር የቀዳማዊ አጼ ዮሐንስን ዜና ውሎ የሚተርክ አጭር ጽሑፍ ነው። ይሄ እንግዴህ ከረጅሙ፣ የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል የተለየና 2 ገጽ ብቻ ያለው መጽሐፍ ነው። ከታች በግዕዝና በፈረንሳይኛ ቀርቧል።

የሚያዩት ገጽ ላይ በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝ ማንበብ ይችላላሉ