የበትረሳረንሰት ክፍለስፍን
Appearance
የበትረሳረንሰት ክፍለስፍን (Lycopodiophyta ወይም Lycophyta) ከአትክልት ስፍን ውስጥ አንድ የአትክልት ክፍለስፍን ነው።
እንደ ሳርንስት በመምሰል፣ ዱኬ ወለድ ዕጽዋት ናቸው እንጂ ዘር የላቸውም። ነገር ግን እንደ ሳርንስት ሳይሆኑ፣ ሸንዳማ ዕጽ ናቸው። እንደ ሌሎቹ ሸንዳማ ዕጽዋት ሁሉ ሳይሆኑ፣ ነጠላ ሸንዳ ብቻ አላቸው።
አሁን በዚህ ክፍለስፍን 1,290 ሕያው ዝርዮች ይኖራሉ። በዘመናዊ ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ የክፍለስፍኑ ሶስት መደባት እነዚህ ናቸው፦
- የበትረሳርንሰት መደብ (Lycopodiopsida) - በትረሳርንሰትና አስታ ሳርንስት
- የላባ ተክል መደብ (Isoetopsida) - ላባ ተክል፣ ዛላ ሳርንስት፣ እና በቅድመ-ታሪክ የጠፋው ታላላቁ ቅርፊት ዛፍ
- እባብ-አሳ-ሳር ቅጠል (Zosterophyllopsida) - በቅድመ-ታሪክ የጠፋ መደብ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |