የብርሃን ዓመት

ከውክፔዲያ

የብርሃን አመት ብርሃን በሰከንድ እስከ 300,000 ኪ.ሜ. እየተጓዘ በአንድ አመት የሚጨርሰው ርቀት ነው። ብዙ ጊዜ ይህ ርቀት በጣም ትልቅ ከመሆኑ የተነሳ በጠፈር ውስጥ ያሉ ርቀቶችን ለመለካት እንጠቀምበታለን።