Jump to content

ጠፈር

ከውክፔዲያ

ጠፈርኅዋ ውስጥ ተንጣሎ የሚገኘው ከመሬት ውጭ ያለው፣ አየር የሌለው ባዶ ቦታ ነው። ብርሃንንና መሰለ የኮረንቲና ማግኔት ማዕብልን ቢያስተላልፍም፣ በውስጡ ቁስ ስለሌለበት ድምጽንና መሰል ሜካልኒካል ሞገዶችን አያስተላልፍም።