Jump to content

የአሞራዎች ጽላት

ከውክፔዲያ
ከጽላቱ ክፍሎች አንዱ

የአሞራዎች ጽላትሱመር ከተማ ላጋሽ በጎረቤቱ በኡማ ላይ ድል ማድረጉን የሚያሳይ ጥንታዊ ቅርስ ነው። እስካሁን በሙሉ አልተገኘም፤ 7 ክፍሎች ብቻ በደቡብ ኢራቅ በ1880ዎቹ በፈረንሳይ ሥነ ቅርስ ሊቅ ኤርኔ ደ ሳርዘክ ተገኝተዋል። የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም በኡማ ንጉሥ ኤናካሌ ላይ በውግያ (2200 ዓክልበ. ግድም) እንዳሸነፈው ይላል።