የአረቢያ ባሕር

ከውክፔዲያ
የአረቢያ ባሕር

የአረቢያ ባሕር የተባለው በሕንድ ውቅያኖስ ስሜን ከአረቢያና ከሕንድ መካከል የሚገኝ ባህር ነው።