የአዋሽ በሔራዊ ፓርክ

ከውክፔዲያ

የአዋሽ በሔራዊ ፓርክ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ሲሆን ከመዲናይቱ አዲስ አበባ በምስራቅ 225 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። ፓርኩ በደቡብ ከአዋሽ ወንዝ ጋር ሲዋሰን ፓርኩ ባጠቃላይ 756 ስኬ.ኪ.ሜ ይሸፍናል። ፓርኩ በ1958 አ.ም ተመስርቷል። በፓርኩ ውስጥ ከ350 በላይ ዝርያ ያላቸው ዓእዋፋት ሲኖሩ የተለያዩ አይነት የዱር እንሣትም መገኛ ነው። ፓርክ በአፋር ክልል ደቡባዊ ክፍል አዋሽ ስንት ኪሎ አከባቢ የሚገኝ ነዉ።