የአውርስያ ዓቅዓቅ

ከውክፔዲያ
የአውርስያ ዓቅዓቅ መኖርያዎች
የአውርስያ ዓቅዓቅ
Pica pica pica

የአውርስያ ዓቅዓቅ (Pica pica) በተለይ በውጭ አገር (አውርስያ) የተገኘ የአዕዋፍ ዝርያ ነው።

ወፊቱ በኢትዮጵያ ባትገኝም ስያሜው «ዓቅዓቅ» በአማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት 1833 ተመዘገበ። በጣም አስቸጋሪ «ዓቅ ዓቅ» የሚል ድምጽ ስላላት ነው።