የአጼ ዘርአ ያዕቆብ ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝና በፈረንሳይኛ ማንበብ ይችላላሉ

የአጼ ዘርአ ያዕቆብ ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና ወደ (ፈረንሳይኛ) እንደተተረጎመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ የአጼዘርአ ያዕቆብን ብቻ ሳይሆን የአጼ በእደ ማርይምንም ውሎ ያትታል።